የሐሞና ትምህርት ቤት የአንደኛ እና የሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች መቅሰሳቸውን በጋራ ሰሩ

የሐሞና ትምህርት ቤት ልጆች እራሳቸውን እንዲችሉ እና ለሌሎች እንዲተርፉ የሚሰራ ትምህርት ቤት እንደመሆኑ መጠን ተማሪዎች በተለያዩ የክህሎት ዘርፎች ላይ በዋና ተሳታፊነት አካቶ ያስተምራቸውል፡፡ የዛሬው መክሰሳቸው ልጆች በትምህርት ቤታችን ከሚገኘው የእንሰሳት፣አትክልት እና ጥራርሬ  ሰርቶ ማሳያስፈራ  ስፍራ እራሳቸው አሳድገው ካረቧቸው ዶሮዎች በተወሰዱ እንቁላሎች የራሳቸውን መክሰስ ሰርተው ተመግበዋል፡፡