የንባብ ክህሎት እና ልምድ ለማዳበር

ሐሞና ትምህርት ቤት የልጆችዎን የንባብ ክህሎት እና ልምድ ለማዳበር የሚያደርገውን ጥረት ለመደገፉ በቤት ውስጥ ለልጆችዎ በእድሜ ደረጃቸው መሰረት የሚያነቡትን በአማርኛ ሆነ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተጻፉ መጻሕፍትን በመግዛት እንዲያበረታቷቸው በትህትና እንጠይቃለን ።እርስዎም መጻሕፍትን ሲያነቡ ልጆችዎ በማየታቸው ስለሚበረታቱ አርዐያ በመሆን ለሚያደርጉት አስተዋጽኦ እናመሰግናለን።

"የማያነብ ሰው ማንበብ ከማይችል ሰው አይሻልም።"(ሾፐን ሀወር)

በሐሞና ትምህርት ቤት ብቻ !!!

R_Pics1

R_Pics2

R_Pics3

R-Pics4

R_Pics5

R_Pics6

R_Pics7

R_Pics8

R_Pics9

R_Pics10