የሐሞና ትምህርት ቤት አ.ማ ለመምህራኑ የሙያ ላይ ስልጠና ሰጠ

የሐሞና ትምህርት ቤት አ.ማ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስርአተ ትምህርት ዲፓርትመንት ኘሮፌሰሮች ጋር በመተባበር በመጋቢት 6 እና 7 ቀን 2011ዓ.ም ለመምህራኑ የሙያ ላይ ስልጠና በአንደኛ ደረጃ ትቤ/ት ሰጠ።የስልጠናው ዋና አላማ የ 21ኛውን ክፍለ ዘመን ስርአተ ትምህርት ወቅታዊ የእውቀት ሽግግር ለማድረግ የታለመ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።በተዘጋጀው ስልጠና ላይ የአ.ማህበሩ የቦርድ አባላት በመገኘት መምህራኑን አበረታተዋል።ስልጠናውም ወደፊት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ቀጣይነት እንዳለው ተገልጿል።ተሳታፊዎች ከስልጠናው በሚያስተምሩበት የትምህርት አይነት ላይ የሚተገብሩት እውቀት እንዳገኙ ገልፀዋል።

Hamona School in collaboration with Addis Ababa University Department of Curriculum Study Professors ,gave on the job training for its teachers on March 15 and 16,2019 at Hamona primary school .The objective of the training is to update the teachers on the current trends of 21st Century Educational curriculum.The share company's board members involved on the training to encourage the teachers interaction on the training.The participants said that they have gained a practical experience that they will implement in their subject area.The school announced that the training will continue with different topics.