የካቲት 12

የሐሞና ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዛሬ 82 ዓመት በየካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም በፋሽስት ጣሊያን ለሀገራችን እና በአጠቃላይ ለጥቁ ህዝቦች ነፃነት ሲሉ የተሰው ኢትዮጵያዊ ሰማእታትን በመዘከር በባንዲራ መስቀል ስነስርዓት ላይ የህሊና ፀሎት አድርገዋል።

ታሪካችንን ለልጆቻችን በማስተማር እናሳድጋለን።

በሐሞና ትምህርት ቤት ብቻ!!!

Pics1

 

Pics2

 

Pics3